መክሊት
እራስዎን ማወቅ ፣ መክሊት፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃትና ዝንባሌዎን መለየት ይሻሉ? በመክሊትዎ ፣ ፀጋዎ፣ ልዩ ብቃትዎና ዝንባሌዎ በመሰማራት ስኬታማ ፣ ደስተኛ ህይዎት መምራት ፤ እንዲሁም ‘ ትርጉም ያለው ህይዎት’ መገንባትና መልካም ተፅዕኖ መፍጠር ይሻሉ?
"መክሊት: እራስን የማወቅ ሳይኮሎጅ" እራሳቸውን ማወቅ ፣ መክሊት፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃትና ዝንባሌዎቻቸውን በመለየት እንዲሁም በመክሊታቸው ፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃት እና ዝንባሌዎቻቸው በመሰማራት ስኬታማ ፣ ደስተኛ ህይዎት መምራት ፤ እንዲሁም ‘ ትርጉም ያለው ህይዎት’ መገንባትና መልካም ተፅዕኖ መፍጠር ለሚሹ ሁሉ እንደ ፍኖተ ካርታ የሚያገለግል ድንቅ መፅሀፍ ነው።

የኢንተርፕርነርሽፕ አቡጊዳ
ብዙ ሰዎች የራሳቸውን ስራ የመፍጠርና የመስራት ፍላጎት አላቸው። ሆኖም ግን ይህን ፍላጎታቸውን ተግባራዊ የሚያደርጉት እጅግ በጣም ጥቂት ቆራጥ ግለሰቦች ናቸው። ግለሰቦች የራሳቸውን ቢዝነስ የመጀመርና የመስራት ፍላጎታቸውን ዕውን እንዳያደርጉ እንቅፋት የሚሆኑባቸውን ምክንያቶች እንዲገልፁ በሚጠየቁበት ወቅት ከሚሰጧቸው ምክንያቶች ውስጥ ዋናዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
- አስቤበት አላውወቅም
- ስለቢዝነስ የማስብበት ወቅት አይደለም (ገና ልጅ፣ ወጣት ነኝ፤ እድሜዬ ለቢዝነስ አልደረሰም)
- እድሜዬ አይፈቅድም
- የመስሪያ ዘመኔ አልፎኛል፣ እርጅና ተጭኖኛል
- አሁን ትክክለኛው ወቅት አይደለም፣ ትክክለኛውን ወቅት እየጠበኩ ነው
- የቢዝነስ ሃሳብ የለኝም
- ክህሎትና እውቀት እንዲሁም ልምድ የለኝም
- የገንዘብ ዕጥረት አለብኝ፣ መነሻ ካፒታል የለኝም
- የቤተሰብና የወዳጆች ድጋፍ የለኝም
- የመስሪያ (የማምረቻ ወይም መሸጫ) ቦታ ችግር አለብኝ
- የመንግስት ፓሊሲ የሚያሰራ አይደለም፣ የሚሳካልኝ አይመስለኝም
- ለቢዝነስ የሚሆን ስብዕና ያለኝ አይመስለኝም ወዘተ…
ሆኖም ግን በስራ ፈጠራና ኢንተርፕርነርሽፕ የካበተ እውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ ያላቸው ኢንተርፕርነሮችና ስራ ፈጣሪዎች እነዚህን ጉዳዮች እውነተኛ ምክንያቶች (Real Causes) ሳይሆኑ ስበብ (Pseudo Causes) ናቸው ሲሉ ይገልጿቸዋል። የራሳቸውን ስራ የመፍጠርና የመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ይህን ፍላጎታቸውን እንዳይተገብሩና ዕውን እንዳያደርጉ እንቅፋት የሚሆኑባቸው እውነተኛ ምክንያቶች (Real causes) እና መፍትሄዎቻቸው በዚህ መፅሀፍ ውስጥ በጥልቀት ተዳሰዋል።

የሽያጭ ሳይኮሎጅ
እራስዎን ማወቅ ፣ መክሊት፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃትና ዝንባሌዎን መለየት ይሻሉ? በመክሊትዎ ፣ ፀጋዎ፣ ልዩ ብቃትዎና ዝንባሌዎ በመሰማራት ስኬታማ ፣ ደስተኛ ህይዎት መምራት ፤ እንዲሁም ‘ ትርጉም ያለው ህይዎት’ መገንባትና መልካም ተፅዕኖ መፍጠር ይሻሉ?
"መክሊት: እራስን የማወቅ ሳይኮሎጅ" እራሳቸውን ማወቅ ፣ መክሊት፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃትና ዝንባሌዎቻቸውን በመለየት እንዲሁም በመክሊታቸው ፣ ፀጋ፣ ልዩ ብቃት እና ዝንባሌዎቻቸው በመሰማራት ስኬታማ ፣ ደስተኛ ህይዎት መምራት ፤ እንዲሁም ‘ ትርጉም ያለው ህይዎት’ መገንባትና መልካም ተፅዕኖ መፍጠር ለሚሹ ሁሉ እንደ ፍኖተ ካርታ የሚያገለግል ድንቅ መፅሀፍ ነው።

የደንበኞች አገልግሎት